+251924381169  info@haqi.org
Follow us

መልሶ የመገንባት መንገድ

መልሶ የመገንባት መንገድ

  •   በጥንቃቄ የተዘጋጅ እውቀት እና መረጃ ለክልሉ መሪዎች የተለያዩ የፖሊሲዎችን እና የስትራቴጂ  አማራጮችን  በማሳየት በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ እንዲያደርጉ 
    ያግዛቸዋል። .
       
  • ለዚህ የሚያገለግሉ የመወያያ ወረቀቶችን ማዘጋጀት 
    ክልሉን መልሶ በመገንባት ሂደት ውስጥ ጥቅም ላይ
    የሚውሉ ፖሊሲዎችን እናስትራቴጂዎችን 
    ማዘጋጀትን ያፋጥናል፡፡ .


እንዴት ይሰራል?

  • እውቀት እና መረጃ ምን አይነት ፖሊሲዎችን እና ስትራቴጂዎችን መከተል እንዳለብን በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ለማድረግ ይረዳል።


  • የውይይት ወረቀት ማዘጋጀት በክልሉ መልሶ ግንባታ ሂደት ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉ ፖሊሲዎችን እና ስትራቴጂዎችን ማዘጋጀትን ያፋጥናል;


ሊቀርቡ የሚችሉ 

  • ከከፍተኛ የጦርነት ውድመት በኋላ ከፍተኛ የኢኮኖሚ መሻሻል ያሳዩ የተመረጡ አገሮችታሪካዊጥናቶችን ማዝጋጀት
  • በታሪካዊየኬዝጥናቶችላይ የተመሰረቱ ምርጥተሞክሮዎችበመለየትየማገገሚያእናየእድገትማዕቀፍ ለውይይት ማዘጋጀት


እንዴት ማገዝ ይችላሉ? 

ንብረት ማሰባሰብ    






ቀጥተኛ የፕሮጀክት ተሳትፎ

  


ተሟጋችነት   

 

 

እውቀት መጋራት


በጎ ፈቃደኝነት  




አጋርነት