+251924381169  info@haqi.org
Follow us


ዳዕሮና 

ሜንቶርሺፕ  

ስራዎቻችን 

  • An outreach program to reach out to Tigray youth who are in need of extra help to enroll in a career-advancing scholarship program.

  • It is a unique program that connects one youth in need of guidance and professional support with one capable and motivated person like you to share with them your knowledge and experience and access the world they otherwise can’t!

  • በዚህ ፕሮግራም አማካኝነት እንደእርስዎ ያሉ ብቃት እና ተነሳሽነት ያላቸዉ ግለሰቦች የትግራይ ወጣቶች ለገሃዱ አለም ለመዘጋጀት አስፈላጊ ክህሎቶችን እንዲያዳብሩና በዓለም ዙሪያ የተለያዩ የስኮላርሺፕ ፕሮግራሞችን እንዲያገኙ ማገዝ ይችላሉ፡፡ 

  •   Beneficiary :  those that have the minimum qualification to join a scholarship program but are struggling to access information, prepare their credentials, fill out the application form online, prepare for an interview, and so forth.


በጎ ፈቃደኛ፤ ለምን?

    •  ለወጣቶች ግላዊ እድገት አስተዋፅዖ ማድረግ፡- ይህ ፕሮግራም በአንፃራዊነት ስኬታማ ከሆኑ ግለሰቦች 
      ጋር በግልፅ ለመነጋገር እድል በመፍጠር በአማካሪነት
       
      ፕሮግራም ውስጥ ለሚሳተፉ ግለሰቦች ግላዊ እድገት አስተዋጽኦ ያደርጋል።

      •  ሙያን የሚያሻሽሉ የትምህርት ፕሮግራሞችን ተደራሽነት መፍጠር፡ የተሻለ የትምህርት መርሃ ግብሮችን ወጣቶች  እንዲያገኙ በማዘጋጀት ትግራይ ወጣቶችን እውቀት እና ክህሎት ደረጃ ለማሳደግ 
        ይረዳል፡፡ 
      • ትግራይ ወጣቶች የተሻለ  ዕድል እንዲገኙ የበኩሎን አስተዋጽኦ በማበርከት፡በአንድነት በሚቀጥሉት ሶስት አመታት 10,000 ወጣቶችን በማስተማር የሚፈለገውን የትግራይ 
        የእውቀትና የክህሎት ካፒታል ማሻሻል እንችላለን፡፡


ሜንቶር የበለጠ ልምድ ያለው እና በጋራ የመተማመን ግንኙነት ልምድ ለሌላው ሰው እውቀትን ለማካፈል ፈቃደኛ ነው። "

የአንድ ጊዜ አንድ የማማከር ፕሮግራም፡ 


ይህ ፕሮግራም ለአንድ ግዜ የሚከናወን ሲሆን አላማው ለአንድ የተወሰነ የስኮላርሺፕ ማመልከቻ መርዳት ነው።  ለተመረጠው ፕሮግራም የማመልከቻ ሰነዶችን ማዘጋጀት፤ 
ማመልከቻውን ለመውላት ማገዝ እና 
ለቃለመጠይቅ ዘጋጀትን ሊያካትት ይችላል፡፡

ጊዜ–ብዙ ፕሮግራሞች  የማማከር ፕሮግራም:

ይህ ፕሮግራም ለተወሰነ ጊዜ የሚከናውን ሲሆን ዓላማውም  ለተወሰነ ጊዜ ብዙ ፕሮግራሞችን 
ለማመልከት የሚያስፈልጉ
ሰነዶችን ማዘጋጀት
፣ ማመልከቻዎቹን መሙላት  እና ለግምገማ ሂደት ማገዝ ነው፡፡


የሩብ ጊዜ የማማከር ፕሮግራም :

    ይህ ፕሮግራም ለሦስት ወራት ያህል የሚሄድ  ሲሆን ዓላማው ለተመልካቾች እንደመመሪያ መስጠት፣ችሎታዎችን ማስተማር፣ የስኮላርሺፕ/የትምህርት ፕሮግራሞችን ፍለጋ 
ማገዝ እና በዝግጅት፣ ማመልከቻ እና ግምገማ ሂደት ውስጥ እሱን/ሷን መደገፍን የመሳሰሉ ቀጣይነት 
ያለው ድጋፍ መስጠት ነው።
እንዲሁም በአጭር ጊዜ ኦላይን ስልጠናዎችን እንዲያገኙ  ወጣቶችን ስፖንሰር 
ማድረግ ወይም መደገፍን ሊያካትት ይችላል ፡፡

የተራዘመ የማማከር ፕሮግራም:

ይህ ፕሮግራም የሚከናወነው ረዘም ላለ ጊዜ ሲሆን ዓላማውም  ወጣቶች የተለያዩ የህይወት 
ክህሎቶችን እንዲያዳብሩ ዓመቱን ሙሉ ድጋፍ መስጠትን ያጠቃልላል፣ ይህም ስኮላርሺፕ 
ለማግኘት እና ለማመልከት 
ማገዝና  ከትምህርት ህይወታቸው ውጪ የተለያየ እገዛን ማድረግንም ይጨምራል፡፡

እንዴት ይሰራል?

Participation in the one-year mentorship program requires both a successful application and a successful match. Successful matching mostly depends on the ratio of available mentors to mentees.

Areas of mentoring include, but are not limited to: skills development, career advice, developing research interests, advice on designing a successful research project, publishing research, and establishing work-life balance.

The successfully matched mentor-mentee pairs agreement officially marks the beginning of the one-year program duration.


 ሜንቶር (አማካሪ) ለመሆን

ድረገፁ ላይ የተዘጋጁ ቅፆችን 
በመሙላት ይመዝገቡ 


መመዝገቦን ማረጋገጫ በኢሜይል መልእክት ይደርስዎታል


ማመልከቻዎ ተቀባይነት ማግኘቱን 
በኢሜይል
 እናሳውቅዎታለን


ከሜንቲዎ (Mentee) ጋር ይገናኙ

ሂደቱን እና አተገባበሩ ላይ ያልዎትን አስተያየት በቀጣይነት ያሳውቁን




ሜንቲ (Mentee) ለመሆን 

ድረገፁ ላይ የተዘጋጁ ቅፆችን በመሙላት ይመዝገቡ


መመዝገቦን ማረጋገጫ ኢሜይል መልእክት ይደርስዎታል

ማመልከቻዎ ተቀባይነት ማግኘቱን በኢሜይል እናሳውቅዎታለን
 



ከአማካሪዎ (Mentor) ጋር ይገናኙ



ሂደቱን እና አተገባበሩ ላይ ያልዎትን አስተያየት በቀጣይነት ያሳውቁን