አተገባበር
-
- የጤና እንክብካቤ ባለሙያዎችን ፍላጎት ሟሟላት እና በተሻለ ሁኔታ ቴክኒካል አቅማቸው መገንባቱን ማረጋገጥ ለህብረተሰቡ የተሻለ ሁሉን አቀፍ ምላሽ ለመስጠት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
- በጦርነት የተጎዱ ተማሪዎችን ለማስተማር የመምህራንን ፍላጎት እንዲሟላ እና ቴክኒካል ብቃት እንዲያድግ ማድረግም በትግራይ የመማር ማስተማር ስራን ለማቀላጠፍ ወሳኝ ነው፡፡
-
በዚህ ፕሮጀክት፣ ለጤና እንክብካቤ እና ለትምህርት ባለሙያዎች ድጋፍ የሚሰጡ ፕሮጀክቶችን በማዘጋጀት
እና በመተግበር የጤናና የትምህርት ስርዓቱን ማግዝ ላይ ይሰራል፡፡
ሊቀርቡ የሚችሉ
ሀ)
ጦርነቱ በጤና እና በትምህርት አቅራቢዎች ላይ ያስከትለውን ጉዳት ጥናት እና ሁኔታዊ ትንተና ማካሄድ
ሀ) ጦርነቱ በጤና እና በትምህርት አቅራቢዎች ላይ ያስከትለውን ጉዳት ጥናት እና ሁኔታዊ ትንተና ማካሄድ
ለ) የጤና እና የትምህርት አገልግሎት ሰራተኞችን እንክብካቤ እና የክህሎት ፍላጎቶችን መለየት
ሐ) የህብረተሰቡን ድንገተኛ የጤና እና የትምህርት ፍላጎቶች ማጥናት
መ)
ለተንከባካቢዎች
እንክብካቤ ለመስጠት የታለሙ ጣልቃገብነቶችን መንደፍ
ሠ)
የማህበረሰቡን
ነባር እና በጦርነቱ
ምክንያት የተክሰቱ አዳዲስ ፍላጎቶችን ለማስተናገድ በሚያስችላቸው ሁኔታ
የጤና እንክብካቤ እና የትምህርት አገልግሎት ሰራተኞችን አቅም ለማሻሻል የሚያስችሉ የአቅም ግንባታ ፕሮጀክቶችን መንደፍ እና መተግበር
መ) ለተንከባካቢዎች እንክብካቤ ለመስጠት የታለሙ ጣልቃገብነቶችን መንደፍ
ሠ)
የማህበረሰቡን
ነባር እና በጦርነቱ
ምክንያት የተክሰቱ አዳዲስ ፍላጎቶችን ለማስተናገድ በሚያስችላቸው ሁኔታ
የጤና እንክብካቤ እና የትምህርት አገልግሎት ሰራተኞችን አቅም ለማሻሻል የሚያስችሉ የአቅም ግንባታ ፕሮጀክቶችን መንደፍ እና መተግበር
“ዋናው ነገር መስራትህ ሳይሆን፣ ምትሰራበት መንገድ ነው ”
እንዴት ማበርከት ይችላሉ ?
የንብረት ማሰባሰብ
አጋርነት
የቴክኒክ እገዛ
ተሟጋችነት