+251924381169  info@haqi.org
Follow us

HAQI ለትብብር በሩን ከፈተ።

HAQI ፋውንዴሽን በትግራይ መልሶ ማገገሚያ ሂደት ውስጥ የበኩላቸውን አስተዋፅዖ ለማድረግ ከሚፈልጉ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ጋር ለመተባበር ክፍት ነው። በዚህ ጊዜ ከትግራይ ጋር መቆም ለሰው ልጆች መቆም እና ህይወት ማዳን ነው። የኋላ ታሪክ ምንም ይሁን ምን፣  HAQI የማገገም ሂደቱን ለማፋጠን ፈቃደኛ እና አቅም ያላቸውን ግለሰቦች በማሰባሰብ ከፍተኛ ጥረት ያደርጋል።

በዚህም ሁላችሁም መጥታችሁ ለትግራይ ህዝብ መሻሻል እንድትተባበሩ
HAQI ጥሪውን ያቀርባል፡