+251924381169  info@haqi.org
Follow us

HAQI  ፋውንዴሽን ፈቃድ አገኘ

ለ HAQI ቡድን እንኳን ደስ አላችሁ!
 HAQI
ፋውንዴሽን በተለያዩ የልማት እንቅስቃሴዎች ለመሳተፍ እና በአገሪቱ ውስጥ ህጋዊ አካል ለመሆን ፈቃድ አግኝቷል፡፡ HAQI (ሰብአዊነት, ቅልጥፍና, ጥራት,ታማኝነትየተመሰረተው ጦርነቱ በሕዝብ እና በአካባቢው ላይ ተጽእኖ ቢኖረውም፤ ማህበረሰቡ በጽናት ከእውነት ጋር በመቆም አስደናቂ ጥንካሬን አሳይቷል፡፡  HAQI ቡድን ለትግራይ ማገገም ሂደት የበኩላቸውን አስተዋፅዖ ለማድረግ የሚሹ ግለሰቦችን ያቀፈ ሲሆን ከ2021 ጀምሮ በጤና፣በትምህርት እና በማህበራዊ ማገገሚያ ስልቶች ላይ የተለያዩ ሀሳቦችን በማዘጋጀት ላይ ይገኛል። የHAQI ፋውንዴሽን ፈቃድ ስራዎችን ለመጀመር የሚያስችለን  ሲሆን ጥረቶቻችንን ለመደገፍ ከልማት አጋሮች፣ ከበጎፈቃደኞች እና ከመንግስት እና መንግስታዊ ካልሆኑ አካላት ጋር አብሮ የሚስራ ይሆናል፡፡