+251924381169  info@haqi.org
Follow us

  ስለ እኛ     

 

ትንሽ ስለራሳችን

ሓቂ ፋውንዴሽን በጦረነቱ ምክንያት የተጎዱ አካባቢዎች፤ መሰረተ ልማቶችን እና አገልግሎቶችን መልሶ የማቋቋም እና የማሳደግ ጥረቶችን ለመደገፍ የተቋቋመ ለትርፍ ያልቆመ ድርጅት ነው። ፋውንዴሽኑ ለትግራይ መልሶ መቃናት ሂደት የበኩላቸውን አስተዋፅዖ ለማድረግ የተሰባሰቡ ግለሰቦች እና ባለሙያዎችን ያቀፈ ነው። እ.ኤ.አ. ከ2020 መጀመሪያ ጀምሮ በኢትዮጵያ ውስጥ በተከሰቱ የተለያዩ ግጭቶች እና ጦርነት ምክንያት ንፁሀን ዜጎች፣  ወጣቶች እና ባለሙያዎችን ጭምር በከፍተኛ ሁኔታ ጎድቷል። በትግራይ ክልል የተካሄደው ጦርነት ምክንያት ከፍተኛ ውድመት ቢከሰትም በተመሳሳይ ሁኔታ የኃላፊነት ስሜት፤ የመተባበር እና የበርካታ ሰዎችን አስተዋፅኦ የማድረግ ከፍተኛ ፍላጎት ፈጥሯል።

​ይህንን ትልቅ ዕድል በመጠቀም፣ ከደጋፊዎቻችን እና አጋሮቻችን ጋር በመተባበር ትግራይን መልሶ የማቋቋም ስራዎችን እና ሂደቱን የሚደግፉ ፕሮጀክቶችን ላይ እንሰራለን። ሓቂ ፋዉንዴሽን የሰው ልጆችን ለማገለግል የተቋቋመ ከማንኛውም ፖለቲካና ሀይማኖት ነጻ የሆነ ተቋም ነው።



ራእያችን

To build a just and productive society that matches its history, values, and dedication. 

ተልእኳችን 

Our Mission is to stimulate social transformation and resilience through scientific deliberations, innovations, and collective action.


ግባችን

Our goal is to create a platform where capable individuals can come together to contribute to the growth of the country.


Our Team


ዶ/ር ፋሲካ አምደስላሴ (MD, MHPE, FCS-ECSA) 

General Manager 



ሄኖክ እዮብ

Web Administrator 


Board of Directors  

Afwerki Mulugeta (Prof.)


Fasika Amdeslasie (MD, MHPE, FCS-ECSA)


Araya Medhanye (Ph.D.)


Zenawi Zerihun (Ph.D.)